994 B
994 B
ንጉሡም ታላቅ ዙፋን ሠራ
ሰሎሞን ስላሠራቸው ዙፋን ደራሲው ሰሎሞን እራሱ እንዳሠራቸው በማስመሰል ጽፏል፡፡ ኣት: - “ንጉሡ ሠራተኞቹን ታላቁን ዙፋን እንዲሠሩ ያደርግ ነበር” ወይም “የንጉሡ ሠራተኞች ሠሩት” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)
ታላቅ የዝሆን ጥርስ ዙፋን
“በዝሆን ጥርስ ያጌጠ ታላቅ ዙፋን”
የዝሆን ጥርስ
የዝሆን ጥርስ ጠንካራ ሲሆን፣ እንደ ዝሆን ፣ ዋልሮ ፣ ወይም ጉማሬ ካሉ ትላልቅ እንስሳት ጥርሶች የሚገኝ ነጭ ንጥረ ነገር ነው ።( የማይታወቁትን ይተርጉሙ )
ሁለት አንበሶች
እነዚህ ሐውልቶች ናቸው፡፡ ኣት: - “ሁለት የአንበሶች ሐውልቶች” (የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን: ይመልከቱ)