am_tn/2ch/09/13.md

661 B

በአንድ ዓመት ውስጥ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ የሚያመለክተው እያንዳንዱን ዓመት ወይም 2) ይህ የሚያመለክተው አንድን የተወሰነ ዓመት ነው።

666 መክሊት ወርቅ

ታለንት ከ 33 ኪሎ ግራም ጋር እኩል የሆነ የክብደት መለኪያ ነው። ይህንን ወደ ዘመናዊ ልኬት መለወጥ ትችላለህ ። ኣት: - “ሀያ ሁለት ሺህ ኪሎግራም ወርቅ” ወይም “ወደ ሃያ ሁለት ሜትሪክ ቶን ወርቅ” (መጽሕፍ ቅዱሳዊ ክብደት እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)