am_tn/2ch/09/09.md

862 B

120 መክሊት

“አንድ መቶ ሀያ መክሊት።” አንድ መክሊት ከ 33 ኪሎ ግራም ጋር እኩል የሆነ የክብደት መለኪያ ነው። ይህንን ወደ ዘመናዊ ልኬት መለወጥ ትችላለህ። ኣት: - “አራት ሺህ ኪሎ ግራም ገደማ ወርቅ” ወይም “አራት ሜትሪክ ቶን የሚያህል ወርቅ” (ቁጥሮችን እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክብደትን : ይመልከቱ )

እጅግ ብዙ ቅመማ ቅመም … ሊሰጠው የማይችለውን

“የተሰጠው ሁል የሚበልጥ ” ግስ በገቢራዊ ቀርጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ከሳባ ንግሥት የበለጠ ለንጉሥ ሰሎሞን ቅመማ ቅመም የሰጠው የለም ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን : ይመልከቱ)