1005 B
1005 B
በገዛ አገሬ የሰማሁት
“በገዛ አገሬ ሳለሁ የሰማሁት”
ቃልህና ጥበብህ
እዚህ “ጥበብ” የሚለው ቃል “ቃላት” የሚለውን ቃል ሊገልጽ ይችላል ፡፡ ኣት ““ የጥበብ ቃላትህ ( ሂንዲዲያስን: ይመልከቱ)
አሁን አይኖቼ አዩት
“ዓይኖቼ” የሚለው ሐረግ እሷ ራሷን እንዳየችው የሚያጎላ ነው ፡፡ ኣት: - “አሁን እኔ ራሴ አይቻለሁ” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ ስለመወከል: ይመልከቱ)
ስለ ጥበብህና ሀብትህ ግማሹ እንኳ አልተነገረኝም
ይህ በገቢራዊ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል። አት: - “ግማሽ ያህል እንኳ ስለ ጥበብህና ሀብትህ አልተነገረኝም” ወይም “ከነገሩኝ ይልቅ ብልህና ባለጸጋ ነህ” (ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ: ይመልከቱ)