am_tn/2ch/09/03.md

1.7 KiB

የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ጥበብና የሠራውን ቤተ መንግሥት ባየች ጊዜ

እዚህ ላይ “የሰሎሞንን ጥበብ አየች” የሚለው ሰሎሞን በጣም ጥበበኛ መሆኑን መገንዘቧን ያሳያል ፡፡ አት: - “የሳባ ንግሥት ሰሎሞን ጥበበኛ እንደ ሆነ ባየች ጊዜ እና እርሱ የሠራውን ቤተ መቅደስ ባየች ጊዜ (ዘይቤያዊን : ይመልከቱ)

እርሱ የሠራውን ቤተ መንግሥት

ሰሎሞን ሠራተኞቹ ቤተ መንግሥቱን እንዲሠሩለት ስለማድረጉ ደራሲው ሰሎሞን ራሱ እንደሠራው አድርጎ ጽፏል፡፡ ኣት: - “ሰሎሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩለት ያደረገው ቤተ መንግሥት” ወይም “ሠራተኞቹ አዞ ያሠራው ቤተ መንግሥት” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

የአገልጋዮቹ መቀመጫ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) አገልጋዮቹ የሚኖሩበት ወይም 2) አገልጋዮቹ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዴት እንደሚቀመጡ ፡፡

የወይን ጠጅ አሳላፊዎቹ

“የወይን ጠጅ አገልጋዮቹ።” እነዚህ በውስጡ ምንም መርዝ እንዳይኖር ለማረጋገጥ ንጉሡ የሚጠጣውን ወይን ጠጅ በመቅመስ የሚያገለግሉ አገልጋዮች ነበሩ ፡፡ ወይኑን ለመጠጣት ደህና ከሆነ ለንጉሡ ይሰጡታል ፡፡

በእሷ ውስጥ ትንፋሽ አልቀረላትም

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው ፡፡ አት: - “በጣም ተደነቀች” ( ፈሊጥ: ይመልከቱ)