ከታላቅ ጓዝ ጋር መጣች
“እጅግ በጣም ብዙ የአገልጋዮች ቡድን” ወይም “እጅግ በጣም ረዥም የአገልጋዮች መስመር”
በልቧ ውስጥ ያለው ሁሉ
ይህ ጠቅለል ያለ ገለጻ ነው ፡፡ አት: - “ማወቅ የፈለገችውን ሁሉ” ( ግነትን እና አጠቃላይን: ይመልከቱ)
እርሱ ያልመለሰው ጥያቄ አልነበረም
ይህ በአዎንታዊ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል ፡፡ አት: - “እርሱ ሁሉንም ጥያቄዎች መለሰለት” ( ድርብ አሉታዊን: ይመልከቱ)