am_tn/2ch/08/14.md

964 B

የአባቱን የዳዊትን ድንጋጌዎች በመጠበቅ

“በአባቱ በዳዊት ትእዛዝ መሠረት” ወይም “አባቱ ዳዊት እንዳዘዘው”

እንዲሁም የበር ጠባቂዎችን በየክፍላቸው በየቦታቸው ሾማቸው

“ለእያንዳንዱ በር ዘበኛዎችን ሾመ”

የበር ጠባቂዎች

እነዚህ በሮቹን የሚጠብቁ እና ወደ ውስጥ ለመግባት ፈቃድ ያላቸውን ብቻ የሚያስገቡ ሌዋውያን ነበሩ ፡፡

እነዚህ ሰዎች ከትእዛዛቱ አልራቁም

እዚህ “ከትእዛዛቱ ፈቀቅ ማለት” ከተሰጠው ትእዛዝ የተለየ ነገርን ማድረግን ይወክላል። በአዎንታዊ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል ፡፡ አት: - “እነዚህ ሰዎች ትእዛዛቱን በጥንቃቄ ይታዘዙ ነበር” (ዘይቤያዊን : ይመልከቱ)