810 B
810 B
ላይኛውበን ቤትሖሮን እና ታችኛውንም ቤትሖሮን
እነዚህ በይሁዳ የነበሩ ሁለት ከተሞች ናቸው። የላይኛው ከተማ በኮረብታ አናት ላይ ሲሆን ታችኛው ከተማ በሸለቆው ውስጥ ነበር ፡፡ አት: - “ከፍ ብሎ ያለውን ቤትሮን እና ታችኛውን ቤትሖሮን” ወይም “በኮረብታው ላይ የሚገኘውን ቤትሖሮን እና በሸለቆው የሚገኛውን ቤትሖሮን” ( የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ )
ባዕላትን
ይህ በእስራኤል ውስጥ የነበረ ከተማ ነው። (የስሞች አተረጓጎም: ይመልከቱ)
በመንግስቱም ምድር ሁሉ
'የነገሠባቸውን አገሮች ሁሉ'