am_tn/2ch/07/07.md

910 B

እርሱ የሠራውን የነሐስ መሠዊያ

ደራሲው ሰለሞን ለአንድ ሰው የነሐስ መሠዊያ እንዲሠራ ያዘዘውንና እንዴት እንደ ሚሠራው የነገረውን ራሱ እንደሰራው አድርጎ ጽፏል ፡፡ አት: - “ እርሱ በትዕዛዝ ያሰራው የነሐስ መሠዊያ” ወይም “ በሰው ያሠራው የነሐስ መሠዊያ” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

የሚቃጠለውን መሥዋዕት ፣ የእህሉን ቁርባን ስቡን መያዝ አልቻለም

ይህ የሆነበት ምክንያት ብዙ መባዎች ስለነበሩ ነው። አት: - “ከብዛቱ የተነሳ የሚቃጠል መሥዋዕት ፣ የእህሉን ቁርባን እና ስቡን መያዝ አልቻለም” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ግልጽ ያልሆነ መረጃን : ይመልከቱ)