am_tn/2ch/07/04.md

2.0 KiB

ህዝቡ ሁሉ

ይህ አጠቃላይ መግለጫ የሚያመለክተው 1) ሰሎሞን ወደ ኢየሩሳሌም የጠራቸውና እና በ 2 ኛ ዜና መዋዕል 5፡ 2 የተዘረዘሩትን ወይም 2) ለበዓሉ ወደ ኢየሩሳሌም ለተጓዙት ነው እንጂ በእስራኤል ለሚኖር ሁሉ አይደለም ፡፡ ( ግነትን እና አጠቃላይን : ይመልከቱ )

ሀያ ሁለት ሺህ በሬዎች

“22,000 በሬዎች” ( ቁጥሮችን : ይመልከቱ)

120,000 በጎችና ፍየሎች

“አንድ መቶ ሀያ ሺህ በጎችና ፍየሎች” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)

እያንዳንዱ በሚያገለግልበት ስፍራ ቆሟል

'እያንዳንዱ በተመደበለት ቦታ ቆሟል'

ሌዋውያንም ደግሞ የእግዚአብሔርን የሙዚቃ መሣሪያ ይዘው ነበር

ከቀዳማዩ ሐረግ "ቆሞ" የሚለው ቃል ተወስዷል ፡፡ ኣት: - ሌዋውያኑም እንዲሁ የእግዚአብሔርን የሙዚቃ እቃ ይዘው ቆመው ነበር ” (የቃላትን ግድፈት : ይመልከቱ)

የቃል ኪዳኑ ታማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

“ታማኝነት” የሚለው የረቂቅ ስም “በታማኝነት” ወይም “ታማኝ” በሚሉት ቃላት ሊገለጽ ይችላል ፡፡ በ 2 ኛ ዜና መዋዕል 7፡ 3 ላይ “የቃል ኪዳን ታማኝነትን” እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ አት: - “እግዚአብሔርከእኛ ጋር ለገባው ቃል ኪዳኑ ሁልጊዜ ታማኝ ነው” ወይም “እግዚአብሔር በታማኝ ፍቅር ሁልጊዜ ይወዳናል” ( የረቂቅ ስሞች: ይመልከቱ)

እስራኤል ሁሉ

ይህ አጠቃላይ ቃል የሚያመለክተው በኢየሩሳሌም በዓል ላይ የነበሩትን ነውጂ በእስራኤል ለሚኖሩ ሁሉ አይደለም ፡፡ ( ግነት እና አጠቃላይ : ይመልከቱ)