am_tn/2ch/07/01.md

982 B

ቤቱ

“የእግዚአብሔር ቤት” ወይም “ቤተ መቅደስ”

በግንባሩም መሬት ላይ ተደፍተው በድንጋይ ንጣፍ ላይ ሰገዱ

ይህ የትሕትና እና የአምልኮ አኳሃን ነው። አት: “ፊታቸው የድንጋይ ንጣፉኑ እየነካ መሬት ላይ ተንበረከኩ ” (ምሳሌያዊ ድርጊትን: ይመልከቱ)

የቃል ኪዳኑ ታማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

“ቃል ኪዳናዊ ታማኝነት” የሚለው የነገሮች ስም “ታማኝነት” ገላጭ ቃል እና “ቃል መግባት” በሚለው ግስ ሊገለጽ ይችላል ፡፡ “AT” “እግዚአብሔር በቃል ኪዳኑ ምክንያት ሁልጊዜ ለእኛ ታማኝ ይሆናል” ወይም “እግዚአብሔር ለእኛ ቃል የገባውን ሁል ጊዜ በታማኝነት ያደርገናል ፡፡ (የረቂቅ ስምን: ይመልከቱ)