am_tn/2ch/06/24.md

1.8 KiB

ሕዝብህ እስራኤል በጠላቶች በተሸነፈ ጊዜ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ጠላት ሕዝብህን እስራኤል ድል ሲያደርግ” ( ገቢራዊ ወይም ተቢሮአዊ: ይመልከቱ)

አንተን ስለ በደሉ

“ሕዝብህ እስራኤል አንተን በድለዋልና”

ወደ እናንተ ቢመለሱ

እዚህ “ወደ አንተ ተመለሱ” እንደገና ለእግዚአብሔር መገዛትን ያመለክታል ፡፡ አት: - “እንደገና ለአንተ ከተገዙ” ( ዘይቤያዊን: ይመልከቱ)

ስምህን ቢያከብሩ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) “አንተን መበደላቸውን አምነው” ወይም 2) “ቢያወድሱህ” ወይም 3) “ከአሁን ጀምሮ እንደሚታዘዙህ ቢናገሩ” ፡፡

በፊትህ ይቅርታን ቢጠይቁ

“ይቅር ባይነት” የሚለው የነገሮች ስም እንደ ግስ ሊተረጎም ይችላል። አት: - “ይቅር እንድትላቸው ቢጠይቁህ” ( የረቂቅ ስሞችን: ይመልከቱ)

እባክህን ከሰማይ ስማ

“ማዳመጥ” ፈሊጥ ሲሆን ለጸሎት መልስ መስጠት ማለት ነው አት: - “እባክህን ጸሎታቸውን አክብር” ወይም “እባክህን ጸሎታቸውን መልስ” ( ስለፈሊጥ : ይመልከቱ)

ለእነርሱና ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃቸው ምድር መልሳቸው

ይህ የሚያመለክተው የእግዚአብሔር ህዝብ ጠላቶቻቸው በሚሠያሸንፏቸው ጊዜ በሌሎች ሀገሮች ውስጥ እንደሚኖሩ ነው ፡፡ ኣት: - “ወደ ገዛ ምድራቸው መልሳቸው” ( የሚጠበቅ እውቀት እና የልተገለጸ መረጃ: ይመልከቱ)