1.0 KiB
1.0 KiB
አያያዥ መግጫዎች
ንጉሥ ሰሎሞን ጸሎቱን ቀጠለ ፡፡
መሓላ መማል ግዴታ ነው
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “አንድ ሰው እንዲምልለት ይጠይቃል” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን : ይመልከቱ )
ይህ ቤት።
ይህ ቤተመቅደሱን ያመለክታል ፡፡
ያደረከውንም በራሱ ላይ አምጣበት
የአንድን ሰው ምግባር በራሱ ላይ ማምጣት በመጥፎ ድርጊቱ መቀጣትን ያመለክታል። አት: - “ የሚገባውን ቅጣት መስጠት” ( ስለ ዘይቤያዊ: ይመልከቱ)
በራሱ ላይ
እዚህ ላይ “ራስ” ሙሉውን ሰው ያመለክታል ፡፡ አት: - “በእርሱ ላይ” ( አንዱ ሁሉን ወይም ሁሉ አንዱን የሚወክልበትን አገላለጽ : ይመልከቱ)
እንደ ጽድቁም ክፈለው
“ንፁህ ስለሆነ የሚገባውን ስጠው”