am_tn/2ch/06/21.md

759 B

አያያዥ መግለጫ

ንጉሥ ሰሎሞን ጸሎቱን ቀጠለ ፡፡

ስለዚህ የአገልጋይህንና የሕዝብሕን እስራኤል ልመናዎች አድምጥ

ሰሎሞን ያህዌን እንደሚያከብር ለማሳየት ስለራሱ “አገልጋይህ” ሲል ይናገራል ፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ ሰብዓዊ ውስጥ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ስለዚህ ጥያቄዎቼንና የሕዝብህን እስራኤል ልመናዎች ስማ ” ( ስለ አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ ሰብዓዊ: ይመልከቱ)

ስትሰማ ይቅር በል

“ጸሎታችንን ስትሰማ እባክኸን ኃጢአታችንን ይቅር በል”