1.2 KiB
1.2 KiB
በእስራኤል ማኅበር ሁሉ ፊት
“በዚያ በተሰበሰበው የእስራኤል ሕዝብ ፊት”
እጆቹን ዘረጋ
“እጆቹን ወደ ላይ ዘረጋ።” የሚለው እየጸለየ መሆኑን ለማሳየት ነበር ፡፡ ( ምሳሌያዊ ድርጊትን: ይመልከቱ)
ርዝመቱ አምስት ክንድ ፣ ወርዱ አምስት ክንድ ፣ ቁመቱም ሦስት ክንድ
እነዚህን ወደ ዘመናዊ መለኪያዎች መለወጥ ትችላለህ ፡፡ አት: - “እርዝመቱ ሁለት ሜትር ከሰላሳ አራት ሴንቲ ሜትር ፣ ወርዱ ሁለት ሜትር ከሰላሳ አራት ሴንቲ ሜትር ፣ ከፍታው አንድ ሜትር ከ ሀምሳ ሳንቲሜትር” ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርቀትን: ይመልከቱ)
እጆቹን ወደ ሰማይ ዘረጋ
ሰሎሞን እጆቹን ወደ ላይ ዘርግቶ ለመጸለይ በመድረክ ላይ ተንበረከከ ፡፡ እጆቹን ወደ ሰማይ መዘርጋቱ ወደ እግዚአብሔር መጸለዩን የሚያሳይበት አንድ መንገድ ነው። ( ምሳሌያዊ ድርጊትን: ይመልከቱ)