am_tn/2ch/06/07.md

1.3 KiB

አገናኘ መግለጫ

ንጉሥ ሰለሞን በቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሕዝቡ መናገሩን ቀጠለ።

ይህ በአባቴ በዳዊት ልብ ውስጥ ነበር… በልብህ ውስጥ ነበር… በልብህ ውስጥ እንዲሆን

እዚህ ላይ የዳዊት ልብ እንደ ኮንቴይነር ተደርጎ ተገልጾአል ፣ እናም እርሱ የፈለገው ነገር በእቃ መያዥያው ውስጥ ያለ እቃ እንደሆነ በማስመሰል ተገልጾአል ፡፡ ኣት: “አባቴ ዳዊት ተመኝቶ ነበር… አንተም ተመኘህ ….ለሥራት መመኘት ( የባህሪ ስም : ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር ሥም…ለእኔ ሥም

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ያህዌህ ስም ራሱን ይወክላል ፡፡ አት: - “ለያህዌ… ለእኔ” ወይም 2) የያህዌ ስም ማንነቱን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ለያህዌ ዝና… ስለ ስሜ ሲባል” ( የባህሪ ስምን : ይመልከቱ)

በልብህ ውስጥ ነበር

“በልብህ ስለሆነ” ወይም “ስለ ፈለግህ”

ከወገብህ የሚመጣው

'የአንተ ዘር የሚሆነው' ወይም “አንተ አባት የምትሆነው”