1.9 KiB
1.9 KiB
እንዲህም ሆነ
ይህ ሐረግ በታሪኩ ውስጥ አንድን አስፈላጊ ክስተት ለማመልከት እዚህ ጥቅም ላይ ውሏል ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያከናውንበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ትችላለህ ፡፡
አሳፍ ፣ ኤማን ፣ ኤዶታም
እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ))
ወንዶችና ወንድሞች
“ወንዶችና ሌሎች ዘመዶች”
ጽናጽል
ሁለት ቀጭን ፣ ክብ የብረት ሳህኖች ከፍተኛ ድምጽ ለመፍጠር አንድ ላይ የሚመቱ ( የማይታወቀውን ይተርጉሙ: ይመልከቱ))
120 ካህናት
“አንድ መቶ ሀያ ካህናት” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ))
በአንድነት ሆነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያከበሩ
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ እና ሲከብሩ አንድ ድምጽ ማሰማት” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን: ይመልከቱ)
ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ
ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ ኣት: - “በከፍተኛ ድምፅ ዘመሩ” ( ፈሊጥን: ይመልከቱ))
የቃል ኪዳኑ ታማኝነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል
“ቃል ኪዳናዊ ታማኝነት” የሚለው የረቂቅ ስም “ታማኝነት” ተብሎ ሊገለፅ ይችላል። ኣት: “ለዘላለም ታማኝ ነውና” ( የረቂቅ ስም : ይመልከቱ )
ቤቱም የእግዚአብሔርም ቤት በደመና ተሞላ
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ከዚያም ደመና የእግዚአብሔርን ቤት ሞላው” (ተመልከት/ች: ገቢራዊ ወይም ተብሮኣዊ)