am_tn/2ch/05/02.md

1.2 KiB

የነገድ ራሶችን ሁሉ

እዚህ “ራሶች” ለአንድ ነገር በጣም አስፈላጊ ለሆነ አካል ምሳሌ ነው ፡፡ ኣት: - “የየነገዶቹ መሪዎች ሁሉ” ( ዘይቤያዊን: ይመልከቱ)

የእስራኤል ሰዎች ሁሉ

ይህ ምናልባት 1) ሰሎሞን ወደ ኢየሩሳሌም የጠራውን እና በ 5: 2 ውስጥ የተዘረዘሩትን) ወይም 2) በአጠቃላይ ለበዓሉ ወደ ኢየሩሳሌም የተጓዙትን ፣ እንጂ የግድ እስራኤል ውስጥ ለሚኖሩ ወንድ ሁሉ አይደለም ፡፡ (ግነትን እና አጠቃላይን: ይመልከቱ)

በሰባተኛው ወር በበዓሉ ላይ

ይህ በዕብራይስጥ የቀን አቆጣጠር በሰባተኛው ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን የሚከበር የዳስ በዓል ነው። ይህ በምዕራባዊያን የቀን መቁጠሪያ በጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ ነው። (ተመልከት/ች: የዕብራዊያንን ወራት እና ሕገኛ ቁጥርን እና ታሳቢ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን: ይመልከቱ)