am_tn/2ch/05/01.md

702 B

ሰሎሞን ለእግዚአብሔር ቤት ያከናወነው ሥራ ሁሉ ተፈጸመ ሲል ሰሎሞን አኖረው

ሰሎሞን ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ እንዳሰማራ አንባቢዎች ሊገነዘቡት ይገባል ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “የሰሎሞን ሠራተኞች ሁሉንም ለየእግዚአብሔር ቤት ሥራ ካጠናቀቁ በኋላ ፣አመጡ” ( የባህሪ ስምን እና ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን: ይመልከቱ )

ግምጃ ቤቶች

መጋዘኖች ፣ ነገሮች የሚቀመጡባቸው ወይም የተቀመጡባቸው ክፍሎች