am_tn/2ch/04/17.md

1.2 KiB

ንጉሡ ሰሎሞን አስፈሰሰው … ሰሎሞን ሠራ

ሰሎሞን ሌሎች ሰዎችን ሥራውን እንዲሠሩ እንዳሰማራ አንባቢዎች ሊገነዘቡ ይገባል። አት: - “ንጉሡ ሠራተኞቹን እንዲጥሉት አዘዘ … የሰሎሞንም ሠራተኞች ሠቱ” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

በጽሬዳ

ይህ የከተማ ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ)

የናሱ ክብደት ሊታወቅ አልቻለም

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ተገቢ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እጅግ ብዙ ናስ ስለነበረ ማንም ሊመዝነው አልሞከረም ፡፡ አት: - “ማንም ሰው ናሱን ሊመዝን እንኳ አልሞከረም” ወይም 2) ይህ ከፍተኛውን የነሐስ መጠን አጋኖ በመግለጽ አፅኖት የሚሰጥ ነው ፡፡ ኣት: - “ናሱ በጠቅላላ ምን ያህል እንደሚመዝን እንኳ ሊገልጽ የሚችል ማንም አልነበረም” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን እና ግነትን እና አጠቃላይን: ይመልከቱ)