970 B
970 B
እርሱ እንዲሁም ሠራ….ኪራም-አቢ ሠራ
እዚህ ኪራም አቢ ተብሎ የተጠራው ኪራም ፣ ከእርሱ ጋር አብረው የሚሠሩትን ሁሉ ይወክላል። ኣት: “ደግሞም ኪራም-አቢ እና የእርሱ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቹ ሠሩ” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል: ይመልከቱ)
ገንዳዎቹ
“ሳህኖቹን”
አንድ ኩሮና እና አሥራ ሁለት በሬዎች
ይህ ትልቅ እና ያጌጠ መታጠቢያ ነው ፡፡ በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 4 ቁጥር 2 -3 እንደተረጎምከው “ኩሬ” እና “በሬዎችን” ተርጉም ፡፡
ሌሎች ዕቃዎችን
“ሌሎች መሣሪያዎች” ወይም “ለመሠዊያው የሚያገለግሉ ሌሎች ዕቃዎች”
ከለሰለሰ ናስ
መንጸባረቅ እንዲችል ሠራተኞቹ ያለሰለሱት ናስ ፡፡