am_tn/2ch/04/11.md

1.5 KiB

ኪራም

በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 2 ቁጥር 13 ውስጥ ይህንን ስም እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡

መርጫ ጎድጓዳ ሳህኖችን

መሠዊያውን ለመርጨት በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ደም መያዣ ሳህኖች

ኪራም የሠራውን ሥራ ጨረሰ ...

እዚህ ኪራም ቤተመቅደሱን የሰሩትን ሁሉ ይወክላል። ኣት: - “ኪራም እና ሌሎቹ ሠራተኞች የሠሩትን ሥራ ጨረሱ…።” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል: ይመልከቱ)

ጎድጓዳ ሳህኖች ይመስላሉ ጉልላቶች

የአንድ አምድ የላይኛው ክፍል ኩልላት ይባላል ፡፡ በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 3 ቁጥር 3 ላይ “ጉልላት” እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ኣት: - “ጎድጓዳ ሳህን ቅርጽ ያላቸው አናቶች” ወይም “ሳህን ቅርጽ ያላቸው የላይኛው ክፍሎች”

ጌጣጌጥ መርበቦች

ይህ በአዕማዶቹ የላይኛው ክፍል ላይ ያለውን የጌጣጌጥ ቅርፃ ቅርጾችን ወይም ምልክቶችን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “ሰንሰለቶችን የሚመስሉ ቅርፃ ቅርጾች”

አራቱ መቶ ሮማኖች

“ሮማኖችን” በ 2 ዜና መዋዕል 3: 3 እንደተረጎምከው ተርጉም። (ቁጥሮችን: ይመልከቱ)