1.0 KiB
1.0 KiB
ሠራ… አኖረ… ሠራ… ሠራ
እዚህ “እሱ” ሰለሞንን ያመለክታል ፡፡ ሰለሞን ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሠሩ አሰማርቶ እንደነበረ አንባቢዎች ሊረዱ ይገባል፡፡ አት: - “የሰሎሞን ሠራተኞች ሠሩ… አኖሩ… ሠሩ… ሠሩ” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)
እንደ ሥርዓታቸው ተሠሩ
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “በዲዛይናቸው መሠረት” ወይም “ሰሎሞን ሠራተኞቹን እንዲቀርጿቸው ባዘዘው መሠረት”( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን: ይመልከቱ)
በቀኝ እጅ … በግራ
“በቀኝ በኩል… በግራ በኩል” ወይም “በደቡብ በኩል… በሰሜን በኩል”
አንድ መቶ ድስቶች
“100 ድስቶች” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)
ድስቶች
ለመታጠብ የሚያገለግሉ ጥልቀት ያላቸው ሳህኖች