am_tn/2ch/04/01.md

1.4 KiB

ሠራ

እዚህ “እሱ” የሚያመለክተው ሰለሞንን ነው ፡፡ ሰሎሞን ሥራውን የሚሠሩ ሰዎች አሰማርቶ እንደነበረ አንባቢዎች ሊገነዘቡ ይገባል፡፡ አት: - “የሰሎሞን ሠራተኞች ሠሩ” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

ሀያ ክንድ… አሥር ክንድ…… አምስት ክንድ… ሠላሳ ክንድ… እያንዳንዱ ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ነው ፡፡ ኣት: - “9.2 ሜትር… 4.6 ሜትር… 2.3 ሜትር… 13.8 ሜትር… በየ 46 ሴንቲ ሜትር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርቀትን: ይመልከቱ)

ክብ ኵሬ ሠራ

ይህ የሚያመለክተው ውሃ የሚይዝ ማጠራቀሚያን ወይም ገንዳን ነው ፡፡

ከዳር እስከ ዳር

ከአንዱ ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ

ከጫፍ እስከ ጫፍ

“ከአንዱ ጠርዝ ወደ ሌላው”

በዙሪያው

ዙሪያ በክብ ነገር ወይም ሥፍራ ዙሪያ ያለው ርቀት ወይም ልኬት ነው ፡፡

ለእያንዳንዱ ክንድ አስር

“ለአንድ ክንድ አሥር”

ኵሬውም በቀለጠ ጊዜ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሰራተኞቹ ኵሬውም ሲያቀልጡ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን: ይመልከቱ)