am_tn/2ch/03/13.md

2.2 KiB

ሀያ ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ነው ፡፡ አት: - “9.2 ሜትር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርቀትን:ይመልከቱ)

እሱ ሠራ… አስጌጠው

ሰሎሞን ሥራውን የሚሰሩ ሰዎች አሰማርቶ እንደነበረ አንባቢዎች ሊገነዘቡ ይገባል፡፡ አት: - “የሰለሞን ሠራተኞች ሠሩ…..አስጌጡት ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

ሰማያዊ ፣ ሐምራዊና ደማቅ ቀይ ሐር

እነዚህን ቃላት በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 2 ቁጥር 7 እንደተቶረገመው ይተርጉሙ ፡፡

ጥሩ በፍታ

“ከፍተኛ ጥራት ያለው ጨርቅ” ወይም “ምርጥ ጨርቅ”

ሰለሞንም እንዲሁ ሠራ ... ሠራ ... እርሱ እንዲሁ ሠራው ... አከናወነ

ሰሎሞን ሥራውን የሚሰሩ ሰዎች አሰማርቶ እንደነበረ አንባቢዎች ሊገነዘቡ ይገባል፡፡ አት: - “የሰሎሞን ሠራተኞች እንዲሁ ሠሩ… ሠሩም… እንዲሁ ሠሩ… አከናወኑ”

ሠላሳ ስምንት ክንድ… አምስት ክንድ

“35 ክንድ… 5 ክንድ።” አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ነው ፡፡ አት: - “16.1 ሜትር… 2.3 ሜትር” (ቁጥሮችን እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ እርቀትን: ይመልከቱ)

ጕልላቶች

በአዕማዶቹ አናት ላይ ያሉ ማስጌጫዎች

አንድ መቶ ሮማኖች

“100 ሮማኖች” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)

በቀኝ እጅ በኩል… በግራ እጅ በኩል

“በቀኝ በኩል… በግራ በኩል” ወይም “በደቡብ በኩል… በሰሜን በኩል”

ብሎ ጠራቸው

“ሰሎሞን ሰየማቸው”

ያቁም

እግዚአብሔርን “አጽኚ” እንደሆነ የሚገልጽ ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ) በለዝ ይህ ስም “በብርቱ” ማለት ሲሆን እዚህ ላይ እግዚአብሔርን ለመግለጽ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ምክንያቱም “በእርሱ ውስጥ ብርታት አለ” ማለት ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ)