788 B
788 B
አስጌጠ … እርሱ ለበጠ… ቀረጸ
ሰሎሞን ሥራውን የሚሰሩ ሰዎች አሰማርቶ እንደነበረ አንባቢዎች ሊገነዘቡ ይገባል ፡፡ አት: - “የሰለሞን ሠራተኞች ለበጡት የቀረጹትንም…አስጌጡት" ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)
የከበሩ ድንጋዮች
ውብ የሆኑ ፣ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው፣ እና ለጌጣጌጥ የሚያገለግሉ ድንጋዮች።
የፈርዋይም
ይህ ምናልባት የክልል ስም ሳይሆን አይቀርም። (የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ)
ሰረገሎች
ሰረገላ አንድን ሕንፃ ለመገንባት የሚያገለግል ረዥም ከባድ እንጨት ነው ፡፡