am_tn/2ch/03/01.md

1.8 KiB

ሰሎሞንም መሥራት ጀመረ . . . አዘጋጀ . . . ጀመረ . . ..ሰሎሞን ጣለ (መሠረት)

ሰሎሞን ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ እንዳሰማራ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡት ይገባል። አት: - “የሰሎሞን ሠራተኞች መሥራት ጀመሩ… አዘጋጁ ፣…ጀመሩ . . . የሰሎሞን ሠራተኞች (መሠረት) ጣሉ“ ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)

የሞሪያ ተራራ

ይህ የተራራ ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጊም: ይመልከቱ)

ኢያቡሳዊው ኦርና

“ኦርና” የሰው ስም ነው። “ኢያቡሳዊ” የቡድን ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጊም: ይመልከቱ)

በሁለተኛው ወር በሁለተኛ ቀን

“የ2ተኛ ወር 2ተኛ ቀን” ይህ በዕብራዊያን የቀን መቁጠሪያ ሁለተኛ ወር ነው። ሁለተኛው ቀን እንደ አውሮጳዊያን የቀን መቁጠሪያ ከሚያዝያ አጋማሽ ጋር ተቀራራቢ ነው። ( የዕብራዊያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥርን: ይመልከቱ)

በአራተኛው ዓመት

“በ 4ተኛው ዓመት” ( ሕገኛ ቁጥርን: ይመልከቱ)

አሁን

በዋናው የታሪክ መስመር ውስጥ መቋረጥን ለማመልከት ይህ ቃል እዚህ ጥቅም ላይ ውሏል ፡፡ እዚህ ላይ ተራኪው ስለ መቅደሱ መጠን እና ዲዛይን ማስረዳት ይጀምራል ፡፡

ስድሳ ክንድ ... ሀያ ክንድ

“60 ክንድ… 20 ክንድ።” አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ነው ፡፡ አት: - “27.6 ሜትር ርዝመት… 9.2 ሜትር” ( ቁጥሮችን እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርቀትን: ይመልከቱ)