2.3 KiB
አገናኝ መግለጫ ፡
ይህ ከጢሮስ ንጉሥ ከኪራም ለሰሎሞን የሚናገረውን መልእክት ይቀጥላል ፡፡
ጌታዬ የተናገረውን እነዚህን ነገሮች ወደ ባሪያዎቹ ይላከው
ኪራም ሰለሞንን “ጌታዬ” ፣ ራሱንና ፣ የራሱን ሕዝብ “አገልጋዮቹ” ሲል ጠርቶታል። ይህ አክብሮት ማሳያ መንገድ ነው። ኣት: - “ጌታዬ አንተ የተናገርከውን እባክህን እነዚህን ነገሮች ለባሪያዎችህ ላክ” ( አንደኛ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ መደብ ሰብኣዊን: ይመልከቱ)
ወደ ኢየሩሳሌም ትወስደዋለህ
እዚህ “አንተ” የሚለው ሰሎሞንን ያመለክታል። ሰሎሞን ምናልባት ሌሎች ሰዎች ዋናውን ሥራ እንዲሠሩ እንዳዘዘ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡ ይገባል ፡፡ ኣት: - “አንተ ሰዎችህን እንጨቱን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲወስዱ ታዛቸዋለህ” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)
ሰለሞን ቆጠረ
ሰሎሞን ምናልባት ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ እንዳዘዘ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡት ይገባል ፡፡ ኣት: - “ሰሎሞን አገልጋዮቹ እንዲቆጠሩ አድርጎአቸው ነበር” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)
እነሱ 153,600 ሆነው ተገኙ
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “153,600 መጻተኞች ነበሩ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን እና ቁጥሮችን: ይመልከቱ)
153,600
“መቶ አምሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)
ሰባ ሺህ ... ሰማንያ ሺህ
“70,000 ወንዶች… 80,000 ወንዶች” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)
ሸክሞችን ለመሸከም
እነዚህ የያህዌን ቤት ለመገንባት የሚያስፈልጉ በርካታ ቁሳቁሶች እንደሆኑ ይታወቃል ፡፡ አት: - “በርካታ ቁሳቁሶችን ለመሸከም” ( ግድፈተ ቃልን: ይመልከቱ )
3,600
“ሦስት ሺህ ስድስት መቶ” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)