924 B
924 B
የማስተዋል ተሰጥኦ ያለው
የነገሮች ስም የሆነው “ማስተዋል” የሚለው ቃል “ተረድቷል” ወይም “ጠቢብ” ተብሎ ሊገለጽ ይችላል። AT: “ብዙ ነገሮችን የሚረዱ” ወይም “በጣም ጥበበኛ”( የረቂቅ ስሞችን: ይመልከቱ)
ኪራምአቢ
ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ)
እርሱ በወርቅ ሥራ የተካነ ነው … በደማቅ ሱፍ
በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 2 ቁጥር 7 እንደተረጎሙት ከነዚህ ብዙዎቹን ቃላቶች ይተርጉሙ ፡፡
ጥሩ በፍታ
“ከፍተኛ ጥራት ያለው ጨርቅ” ወይም “ምርጥ ጨርቅ”
እርሱ የዳን ሴት ልጆች ልጅ ነው
“እናቱ ከዳን ነገድ ናት” ወይም “እናቱ ከዳን ወገን ናት”