am_tn/2ch/02/06.md

842 B

አጽናፈ ሰማይም ሆነ ሰማይ እርሱን ሊይዘው አይችልምና ለእግዚአብሔር ቤት ሊሠራለት ማን ይችላል? በፊቱ ቅዱስ ቁርባንን ከማቃጠል በቀር እኔ ቤት እሠራለት ዘንድ ኤኔ ማን ነኝ?

ሰሎሞን ማንም ሰው ለእግዚአብሔር ቤት ለመሥራት ብቁ አለመሆኑን ለማጉላት አወያይ መጠይቅን ተጠሟል ፡፡ አት: - “አጽናፈ ሰማይም ሆነ ሰማይ እንኳ እሱን ለመያዝ የሚያስችል አቅም ስለሌለው ማንም ሰው ቤት ሊሠራለጽ አይችልም። መስዋዕት የሚቀርብበት ቦታ ካልሆነ በስተቀር ለእርሱ ቤት ለመሥራት ብቁ አይደለሁም ፡፡ ( አወያይ መጠይቅን: ይመልከቱ)