am_tn/2ch/01/12.md

919 B

አሁን ጥበብ እና ዕውቀት እሰጥሃለሁ

እነዚህን የሚሉትን ረቂቅ ስሞች ለማስወገድ “ጥበብ” እና “ዕውቀት”ተብሎ ሊተረጎም ይችላል ፡፡ “አሁን ጥበበኛ እና ብዙ ነገሮችን እንድታውቅ አደርግሃለሁ” ( የረቂቅ ስሞችን: ይመልከቱ)

ሰሎሞንም ወደ ኢየሩሳሌም መጣ

እዚህ “ሰሎሞን” የሚለው ከእርሱ ጋር ያሉትን ሁሉንም ሰዎች ይወክላል ፡፡ ደግሞም “መጣ” የሚለው “ሄ ደ” ሊባል ይችላል። ኣት “ሰሎሞንና አብረውት ያሉት ሰዎች ወደ ኢየሩሳሌም ሄዱ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን እና ሂዱ እና ኑን: ይመልከቱ)

ከመገናኛው ድንኳን ፊት

“ከመገናኛ ድንኳን”