am_tn/2ch/01/01.md

890 B

በእርሱ መንግስት ዘመን ተጠናክሯል /በመንግሥቱ በረታ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “መንግሥቱን ሙሉ በሙሉ ተቆቁጣጠረ” ወይም “መንግሥቱን በሙሉ ስልጣን ገዛ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን :ይመልከቱ)

እግዚአብሔር

ይህ በብሉይ ኪዳን ለህዝቡ የገለጠው የእግዚአብሔር ስም ነው ፡፡ ያህዌህ አተረጓጎም በተመለከ (የቃል ትርጉም ገጹን) መዝገበ ቃላቱን ይመልከቱ።

እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበር

እዚህ “ከእርሱ ጋር ነበረ” የሚለው አባባል ነው ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር እርሱን ደግፎታል” ወይም “እግዚአብሔር እርሱን ረዳው”