am_tn/1ti/06/13.md

806 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡ 13-14

በእግዚአብሔር ፊት "በእግዚብሔር መገኘት ውስጥ" ወይም "እግዚብሔር ምስክርህ ሆኖ" በክርስቶስ ፊት "በክርስቶስ መገኘት ፊት" ወይም "ክርስቶስ ምስክርህ ሆኖ" በጴንጤናዊው ጵላጦስ ፊት "በጴንጤናዊው ጵላጦስ ፊት" ከነቀፋ ውጪ የዚህ አማራጭ ትርጉሞች የሆኑት 1) እግዚአብሔር በጢሞቴዎስ ላይ ምንም ስሕተት አያገኝበትም (UDB) ወይም 2) ሌሎች ሰዎች በጢሞቴዎስ ላይ ምንም ስሕተት አያገኙበትም፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ "ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከሚገለጥበት ቀን ድረስ"