am_tn/1ti/06/09.md

1.7 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡ 9-10

እንዳንወድቅ ይህ አንድ ሰው ሕይወቱን ወይም በአእምሮው የማሰብ ሂደቱን ማጣቱን የሚያመለክት ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በፈተና እንዳይወድቅ "መቋቋም ከሚችለው በላይ ወደ ሆነ ፈተና እንዳይገባ" በወጥመድ ተይዞ . . . እንዳይወድቅ "በመጥመድ እንዳይያዝ፡፡" ለራስ ጥቅም መሥራት አለመቻልን እና ጉዳት የሚያደርሱ ሰዎችን በመቃወም መሥራት አለመቻልን የሚያመለክት ምሳሌ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በብዙ ሙኝነት በሞላባቸው እና ጉዳት በሚያደርሱ መሻት ውስጥ መውደቅ "ሞኝነት በሞላባቸው እና ጉዳት በሚያደርሱ ፍለጎቶች ቁጥጥር ሥር መሆን" ሰዎችን እንዲሰምጡ ማድረግ "ሰዎችን እንዲሠርጉ ወደ ታች መጎተት" ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ስለሆነ "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር በመሆኑ ምክንያት" ለሚሹት ሰዎች "ገንዘብን ለሚሹ ሰዎች" ከእምነት ፈቀቅ ብለዋል "የእውነትን መንገድ ትተው ሄደዋል" ወይም "በእውነት ማመን ትተዋል" በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ። ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ኃዘንን ከብላዋ ወየም ከጦር ጋር በማነጻጸር ያስቀምጣል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)