am_tn/1ti/06/06.md

543 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡6-8

ትልቅ ትርፍ ነው "ትልቅ ትርፍን ያስገኛል" ወይም "ለእኛ ብዙ መልካም ነገርን ያደርጋል" ወደ ዓለም ምንም ነገር አላመጣም "ስወለድ ወደ ዓለም ምንም ነገር ይዞ አልመጣም" እንዲሁም ምንም ወስደነው የሚንሄደው ነገር የለም "እንዲሁም ስንሞት ከዓለም ይዘነው የሚንሄደው ነገር የለም" ይህን እናድረግ "ይህንን ማድረግ አለብን"