am_tn/1ti/06/03.md

1.7 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡3-5

አንድ ሰው ካስተማረ "ይህንን የሚያስተምር ማንኛውም ሰው" ወይም "ይህንን የሚያስተምሩ ሰዎች፡፡" “የተለያዩ” ነገሮቸን የሚያስተምሩ ሰዎች እንዳሉ ጳውሎስ ታሳቢ ያደርጋል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hypo) የሆነ ሰው . . . እርሱ . . . እርሱ UDB ብዙ ቁጥር አመላካች ይጠቀማል "እንዳንድ ሰዎች . . . እንዲህ ያሉ ሰዎች . . . እነርሱ"፤ “የሚያስተምረው” “ማንኛውም ሰው” ወንድ ወይም ሴት፣ አንድ ሰው ወይም ብዙ ሰዎች፡፡ እነዚህ አማራጭ ትርጉሞች ሊያሳይ የሚችልን ቃል በቋንቋችሁ ካለ ተጠቀሙበት፡፡ በጭቅጭቅ ታሟል "ማድረግ የሚፈልገው ነገር ሁሉ መከራከር ነው" ወይም "ክርክረን ይፈልጋሉ፡፡" እንዲህ ያሉ ሰዎች ክርክር ራሱን ይፈልጉታል እና መስማመማት የማይችሉበትን መንገድ ይፈልጋሉ፡፡ ቅንአት "ሌሎች ሰዎች ያላቸውን ነገር ለማግኘት ይፈልጋሉ" ክርክር "በአማኞች መካከል ያለ ክርክር" ስድብ "ሰዎች በሐሰት ስለ ሌሎች ሰዎች መጥፎ ነገርን ይናገራሉ" ክፉ ጥርጣረተ ከእነርሱ ጋር የማይስማማ ማንኛውም ሰው በእነርሱ ላይ ክፉ ነገር ለማድረግ እየሞከረ እንደሆነ መናገር፡፡ ከሰዎች ጋር ሁል ጊዜ መጣላት "ከሁሉም ሰዎች ጋር መጣላት" የበሰበሰ አእምሮ "በመጥፎ ሀሳቦች ፈጽሞ የተበላሸ አእምሮ"