am_tn/1ti/05/23.md

2.7 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡ 23-25

አጠቃላይ መረጃ: በቁጥር 23 ላይ ለጢሞቴዎስ የተሰጠ የግል ማሳሰቢያ የገባ ይመስላል፡፡ ከዚያም በቁጥር 24 ላይ ጳውሎስ በቁጥር 22 ላይ መናገር የጀመረውን ነገር ይቀጥላል፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ ውሃ መጠጣት የለብህም ወይም "ውሃ መጠጣት መቆም ይርብሃል፣" ውሃ ብቻ የሚጠጣ ሰው (UDB)፡፡ ጳውሎስ ውሃ መጠጣትን ሙሉ ለሙሉ ፈጽሞ አልከለከለም፡፡ ይሁን እንጂ ጳውሎስ ለጡሞቴዎስ የሰጠው አስተያየት ወይንን እንደ የሕክምና መዲሃኒት ይጠቀመው ዘንድ ነው፡፡ በዚያ አከባቢ የሚገኘው ውሃ ብዙ ጊዜ በሽታን ያስከትል ነበርና፡፡ ወደ ፍድ ከእነርሱ በፊት ይሄዳል "ኃጢአታቸው ከእርሱ ፊት ለፍርድ ይሄዳል፡፡" እነዚህ አማራጭ ትርጉሞች ናቸው 1) ኃጢአታቸው የሚያሳየው ይህ ሰው እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ እንደሆነ በመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ይህ ሰው ምንም እንኳ የቤተ ክርስቲያን መሪ ቢሆንም ልትፈርድበት እንደሚገባ ነው፡፡ወይም ወይም 2) ኃጢአታቸው እንደሚያሳየው ሰውዬው እንደ ከዚህ ቀደሙ በመሆኑ ምንያት ሰውዬው ጥፋተኝነቱ ይረጋገጥም አይረጋገጥም ቤተ ክርስቲያን ግን ውሳኔ ማስተላለፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ወይም 3) ኃጢአታቸው የተረጋገጠ በመሆኑ እግዚአብሔር አሁን ይፈርድባቸዋል፡፡ ኋላ ላይ ሌሎች ይከተሏቸዋል "ይሁን እንጂ አንዳንድ ኃጢአቶች እነዚህን ሰዎች ይከተሏቸዋል፡፡" አማራጭ ትርጉሞች 1) እስከ በኋላ ድረስ አንዳንድ ኃጢአቶችን ጢሞቴዎስ አያውቃቸውም ወይም 2) አንዳንድ ኃጢአቶችን ቤተ ክርስቲያን እስከ በኋላ ድረስ አታውቃቸውም፣ ወይም 3) አንዳንድ ኃጢአቶች እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ፍርድ ድረስ አይፈርድባቸዋም፡፡ መልካም በዚህ ሥፍራ ላይ “መልካም” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ከእግዚብሔር ባሕርይ፣ ዓላማዎች እና ፈቃድ ጋር የሚስማማውን ነው፡፡ ሌሎቹም ቢሆኑ መሸሸግ አይችሉም አማራጭ ትርጉሞች፡ "ሌሎች መልካም ሥራዎችም ቢሆኑ ለወደፊት ይታወቃሉ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-litotes)