am_tn/1ti/05/19.md

694 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡ 19-20

መቀበል "ማድመጥ" ወይም "መቀበል" ሁለት ወይም ሦስት "ቢያንስ ሁለት" ወይም "ሁለት ወይም ከዚያ በላይ" መገሠጽ "ገሰጸ" ወይም "አስተካከለ" ኃጢአተኞች ይህ ማንም እግዚአብሔር የማይታዘዝ ወይም የማያስደስትን ሥራን የሚሠራ ሰውን ያመለክታል፡፡ ይህ ምናልባት ያደረገውን ነገር ማንም ሰው ላያውቀው ይችላል፡፡ በሁሉም ፊት "ማንም ሰው በሚመለከተው ሥፍራ" ሌሎች ሰዎች ይፈሩ ዘንድ "ሌሎች ሰዎች ኃጢአትን ይፈሩ ዘንድ"