am_tn/1ti/05/17.md

1.3 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡ 17-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: እንደገና ጳውሎስ ሽማግሌዎች (ኤጵስ ቆጳሳት)ን እንዴት መንከባከብ እንደሚገባ ይናራል፡፡ . . . እንደሚገባቸው ቁጠሩ አማራጭ ትርጉም: "አማኝ የሆናችሁ ሁላችሁ . . . ቁጠሩ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) እጥፍ ክብር አማራጭ ትርጉሞች 1) "ሁለቱንም ዓይነት ክብርለ አክብሮት እና ደሞዝ" ወይም 2) "ከሌሎች ሰዎች ይልቅ አክብሮት፡፡" በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ "የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰብኩ እና የሚያስተምሩት" የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር ማሰሪያ በበሬ አፍ ላይ የሚታሰር ሲሆን በሬው ሥራውን በሚሠራበት ወቅት እንዳይበላ ያደርገዋል፡፡ በሬ እንደ ላም ያለ ትልቅ እንስሳ ነው፡፡ ሰብል ማበራየት እህሉን ከገለባው ለመለየጥ በታጨደ ሰብል ላይ መራመድ ወይም ከባድ ዕቃ ማንከባለል ነው፡፡ በሬዎች በሚያበራዩበት ወቅት ከገለባው እንዲበሉ ይፈቀድላቸዋል፡፡ ይገባዋል "ይገባዋል