am_tn/1ti/05/14.md

911 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡ 14-16

እኛን ለመክሰስ “እኛ” ለሚለው ቃል አማራጭ ትርጉሞች 1) ወጣት ሴቶች ወይም 2) ሐዋሪያው ጳውሎስን እና ወጣት ሴቶችን በበላይነት የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች ወይም 3) ከወጣት ሴቶቹ ጋር አብረው የተቆጠሩት ሁሉም ክርስትያን አማኞች፡፡ አንዳንዶች ሰይጣንን እንዲከተሉ ፈቀቅ ብለዋልና። "ሴጣንን ለመከተል ከክርስቶስ መንገድ ፈቀቅ ብለዋልና፡፡ ዬትኛዋም አማኝ ሴት "ዬትኛዋም ክርስትያን ሴት" ወይም "በክርስቶስ የሚታምን ዬትኛዋም ሴት" ባልቴቶች ያሏቸው "በዘመዶቿ መካከል ባልቴት ያላት" እውተኛ ባልቴቶች "የሚያግዛቸው ማንም ሰው ያሌላቸው ሴቶች"