am_tn/1ti/05/11.md

1.5 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡ 11-13

ይሁን እንጂ ወጣት ባልቴቶችን በዚህ ውስጥ ማካተት የለባችሁም "በዚህ የባልቴቶች ዝርዝር ውስጥ ወጣት ሴቶችን ማካተት የለባችሁም፡፡" ዝርዝሩ በውስጡ መያዝ ያለበት ቤተ ክርስቲያን ልታግዛቸው የሚገቡ ዕድሜያቸው ስልሳ እና ከስልሳ በላይ የሆኑ ባልቴቶችን ብቻ ነው፡፡ ክርስቶስን በሚቃወም አካላዊ ፍላጎች ይሸነፋሉ፡፡ "በፍተወት መሻት ምክንያት ከክርስቶስ ይርቃሉ" ወይም "መንፈሳዊ መሰጠታቸውን ከስሜታዊ መሻታቸው የተነሣ ይተውታል" የመጀመሪያውን መሰጠታቸውን ይተውታል "የመጀመሪያ መሰጣቸውን አይጠብቁም" ወይም "አስቀድመው እንደሚያደርጉ ቃል የገቡትን ነገር አይፈጽሚም" ቃል መግባት የባልቴቶቹ ስምምነት ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች የሚታሟላ ከሆነ ቤተ ክርስቲያንን ለማገልግል ነው፡፡ ሐሜተኞች እነዚህ ስለ ሰዎች የግል ሕይወት ለሌሎች ሰዎች የሚወሩ ሰዎች ናቸው፡፡ ጣልቃ በመግባት እነዚህ በሌሎች ሰዎች ሕይወት ውስጥ ጣልቃ የሚገቡ ሰዎች ናቸው፡፡ መናገር የማይገባቸው ነገር "ለማንሳት እንኳ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን"