am_tn/1ti/05/03.md

1.9 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡ 3-4

ክብር "አክብሯቸው እንዲሁም አስፈላጊውን ነገር ስጧቸው" ባልቴቶች፣ እውነተኛ ባልቴቶች "ባልቴቶች፣ በእርግጥም ባልቴት ለሆኑ" ወይም "ባልቴቶች፣ ማንም የሚያስፈልጋቸው የማያቀርብላቸው ባልቴቶች" ነገር ግን አንድት ባልቴት "ይሁን እንጂ ባልቴቷ" ልጆች "የእርሷ ልጆችን የሚሆኑ ካሏት" ወይም "እናቴ ብለው የሚጠሯት ልጆች ካሏት" የልጅ ልጆች "የእርሷ የልጅ ልጅ ናቸው የሚትላቸው ካሏት" ወይም "እናቴ ወይም አያቴ ብለው የሚጠሯት ካላት" በመጀመሪያ ለእነርሱ ፍቀዱላቸው በመጀመሪያ ደረጃ እነርሱ . . . ማድረግ ይኖርባቸዋል" ወይም "እነርሱ . . . ለማደረግ ቅድሚያ መስጠት ይኖርባቸዋል" አክብሮትን መስጠትን ተማር "ሃይማኖተኛ መሆናቸው ይታይ" ወይም "እግዚአብሔር መምሰላቸው ያሳዩ" ወይም "ሃይማኖታቸውን ያሳዩ" ወይም "ኃላፊነታቸውን መወጣትን ይለማመዱ" በገዛ ቤታቸው ውስጥ "ለራሳቸው ቤተሰብ" ወይም "በቤታቸው ውስጥ ለሚኖሩት ሰዎች" እንዲሁም ለወላጆቻቸው ብድራታቸውን ይክፈሉ "ለወላጆቻቸው መልሰው መክፈል ይችሉ ዘንድ" ወይም "ወላጆቻቸው በሰጧቸው መልካም ነገሮች ፈንታ እነርሱ ለወላጆቻቸው መልካም ነገርን ማድረግ ይችሉ ዘንድ" ምክንያቱ ይህ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ነው "እነዚህ ነገሮች ስያደርጉ እግዚአብሔር በዚህ ደስ ይለዋል" ወይም "ይህ የማክበር ተግባር እግዚአብሔርን የሚስደስት ነው"