am_tn/1ti/05/01.md

2.0 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ወንዶችን፣ ሴቶችን፣ መበልቶች እና ወጣት ሴቶችን በምን ዓይነት መንገድ ማስተናገድ እንዳለባት መናገሩን ቀጥሏል፡፡ አጠቃላይ መረጃ: ጳውሎስ እነዚህ ትዕዛዛት የሰጠው ጢሞቴዎስ ለተባለ አንድ ሰው ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “አንተ” የሚለው ቃል የተገለጸው በነጠላ ቁጥር ነው፡፤ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-you) ሽማግሌውን አትገስጸው "በሽማግሌ ላይ ጠንከር ያለ ቃል አትናገር" ይሁን እንጂ አባት እንደሚሆን ቆጥረህ አበረታታ "ነገር ግን አባትህ ሊሆን እንደሚችል በማሰብ አበረታታው" ከአክብሮት ጋር ወጣት ወንዶችንም ወንድሞችህ እንደሚሆኑ በማሰብ አበረታታቸው "ወጣት ወንዶችንም ወንድሞችህ ሊሆኑ እንደሚችሉ በማሰብ አበረታታቸው" ወይም "ወጣት ወንዶችን ልክ ወንድምህን በሚትንከባከብበት መንገድ ተንከባከባቸው፣" በሰላማዊ መንገድ፡፡ አሮጊት ሴቶችን እንደ እናት አበረታቷቸው "አሮጊት ሴቶችን ልክ እንደ እንናታችሁ ተንከቧከቧቸው" ወይም "አሮጊት ሴቶችን ልጅ እንደ እናራችሁ ተንከቧከቧቸው" ወጣት ሴቶችን ልጅ እንደ እህታችሁ "ወጣት ሴቶችን ልክ እህቶቻችሁን በምትቀርቡበት መንገድ ቅረቧቸው" ወይም "ለወጣት ሴቶችን ልክ ለእህቶቻችሁን የሚታደርጉትን እንክብካቤ አድርጉላቸው" በንጽሕና ሁሉ "በንጹህ ሀሳቦች እና ተግባራት" ወይም "በቅዱስ መንገድ"