am_tn/1ti/04/09.md

1.0 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 9-10

worth full acceptance "worthy of your complete belief" or "worthy of your full trust" ስለዚህ ምክንያት "ምክንያቱ ይህ ነው" እንታገላለን እንዲሁም ተግተን እንሠራለን በዚህ ሥፍራ ጥቅም ላይ የዋሉት “መታገል” እና “ተግቶ መሥራት” የሚሉት ቃላት በመሠረታዊ ትርጉማቸው ተመሳሳይ ናቸው፡፡ እነዚህ ቃላት ጳውሎስ በአንድነት የተጠቀማቸው ምን ያህል ተግተው በመስሥራት ላይ እንዳሉ ለማሳየት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet) ሕያው በሆነ አምላክ ተስፋ ስለምናደረግ "ተስፋችንን በሕያው እግዚአብሔር ላይ እናደርጋለን" ወይም "ተስፋችንን በሕያው አምላክ ላይ እናደርጋለን" ነገር ግን በተለይም ለአማኞች "በተለይ ደግሞ አማኞች ለሆኑ ሰዎች እርሱ አዳኛቸው ነው"