am_tn/1ti/04/01.md

1.8 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ መንፈስ እንደሚሆን የነገረውን ነገር እያስታወቀው ምን ምን ነገሮችን ማስተማር እንዳለበት በመናገር ያበረታታዋል፡፡ በኋላኛው ዘመን አማራጭ ትርጉሞች 1) ከጳውሎስ ዘመን በኋላ፣ "ለወደፊት" ወይም "በቀጣዩ ዘመን" ወይም 2) በጳውሎስ ዘመን "ከመጨረሻው በፊት ባለው ጊዜ ውስጥ" እምነት መተው "በኢየሱስ ማመን መተው" ወይም "አስቀድመው ከሚያምኑት ነገር መራቅ" እና ትኩረት መስጠት "እና ትኩረት መስጠት" ወይም "ትኩረት በመስጠታቸው ምክንያት" ወይም "ስያደምጡ ሳለ" አሳሳች መንፈስ እና የዳቢሎስ ትምህርቶች "ሰዎችን የሚያሳሰስት ትምህርት እና ዳቢሎስ የሚያስተምረው ትምህርት" በግብዝነት ውሸት "በግብዞች አማካኝነት በሚነገር ውሸት" በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የሚያሳየው አንድ ጌታ በባሪያዎቹ ወይም እንስሳቶቹ ቆዳ ላይ የእርሱ ባለቤትነት የሚያሳይ ምልክት በጋለ ብረት የሚየስቀምጥበት መንገድ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉሞች 1) ማቃጠል የመለያ ምልክት ነው፣ "ግብዞች እንደሆኑ እያወቁ እንኳ ይህንን ያደርጋሉ፣" ወይም 2) ሕልናቸው ደንዝዟ፣ "ሕልናቸው እንድደነዝዝ በጋለ ብረት የተሰጠበሰ ይመስል፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)