am_tn/1ti/03/14.md

1.2 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 14-15

እነዚህን ነገሮች ጽፌልሃለሁ "እነዚህም መመሪያዎችን ጽፌልሃለሁ" ወደ እናንት በቶሎ እመጣ ዘንድ ተስፋ አደርጋለሁ "ምንም እንኳ ወደ እናንተ በቶሎ እንድመጣ ተስፋ ባደርግም" ነገር ግን ከዘገየሁ "ይሁን እንጂ በቶሎ መምጣት ካልቻልኩኝ" ወይም "ይሁን እንጂ ወደ እናንተ ዘንድ በቶሎ እንዳልመጣ የተከለከልኩ እንደሆነ" . . . ዘንድ እጽፍልሃለሁ፡፡ "ለዚህ ዓላማ እጽፍልሃለሁ፡፡" የእግዚአብሔር ቤት...በዚህ ልመራ ይገባዋል "የእግዚአብሔርን ቤተሰብ በዚህ መሠረት ልትመራው ይገባል" በእውነት ዓምድና መሠረት ይህ ምሳሌያዊ ንግግር እግዚአብሔር እውነቱን የገለጸበት ትልቅ፣ ጠንከራ መሠረትን ያሳያል፡፡ ይህ መሠረት የተለያዩ ክፍሎች፣ መሠረት እና ዓምድ አለው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]], [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]])