am_tn/1ti/03/11.md

1.6 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡11-13

ሴቶችም በተመሳሳይ መልኩ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሴቶች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አጠቃላይ ሴቶችን ቢሆንም በተለይ ግን የዲያቆናት ምስተፐች ወይም ሴት ዲያቆናትን የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "በተመሳሳይ መልኩም ምስቶችም መሥፈረት አላቸው" ወይም "ሴት ዲያቆናትም እንደ ወንድ ዲያቆናት መሥረት አላቸው፡፡" ትክክለኛ ባሕርይ "በትክክል መፈጸም" የማይሳደቡ "ስለ ሌሎች ሰዎች ክፉ የሆነ ነገር የማይናገሩ" ልከኞች "ከመጠን በላይ የሆነ ነገርን የማደርጉ" የአንድ ምስት ባል የአንድ ምስ ባል፡፡ ይህ ምስት የሞተባቸውን፣ የተፋቱ ወይም ፈጽሞ ያለገቡ ወንዶችን ያመልክት አያመልክት ምንም የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ ልጆቻቸውን እና ቤታቸውን በአግባቡ ማስተዳደር የሚችል "ልጆቻቸውን እና በቤታቸው ውስጥ ያሉትን ሌሎች ሰዎችን መንካከብ እና መመራት የሚችሉ፡፡" እንዲህ ያሉ ሰዎች "እንዲህ ያሉ ሰዎች" ወይም "ኤጴስ ቆጶሶች፣ ዲያቆናት እና ሴት ዲቆናት” ወይም "የቤተ ክርስቲያን መሪ የሆኑ ሰዎች" ለራሳቸው የያገኛሉ "ለራሳቸው ይቀበላሉ" ወይም "ለራሳቸው ያተርፋሉ"