am_tn/1ti/03/08.md

2.0 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 8-10

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: የቤተ ክርስቲያን ዲያቆናት እና ምስቶቻቸው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ጳውሎስ ልዩ የሆነ መመሪያዎቹን መስጠቱን ቀጠሏል፡፡ በተመሳሳይ መልኩም ዲያቆናት "ልክ እንደ ኤጵስ ቆጶሳት ሁሉ ዲያቆናትም" የተከበሩ ሊሆኑ ይገባል "በሰዎች ዘንድ የተከበሩ ሊሆኑ ይገባል" ሁለት አፍ ያላቸው መሆን የለባቸውም ሁለት አፍ የመሚናገሩ - "አንድ ነገር እየተናገሩ በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ የሚሉ" ወይም "ለአንዱ ሰው አንድ ነገር ሌላ ሰው ደግሞ ሌላ የሚናገሩ"

ብዙ ወይን ጠጅ የማጠጡ "ወይን የመጠጣት ሱስ ያሌለባቸው" ወይም "ብዙ የወይን ጠጅ የማይጠጡ" ስስታሞች ያልሆኑ "ታማኝነትን በማጉደል ትርፍን የማይፈልጉ" የተገለጠውን የእምነት እውነት ልጠብቁ ይገባል "እግዚአብሔርን ለእኛ የገለጠውን እና እኛም የምናምነውም እውነተኛውን መልዕክት በማመን የሚቀጥሉ ሊሆን ይገባል፡፡" ይህ ለተወሰነ ጊዜ ያለ እውነት ሲሆን ይህንን እውነት እግዚእሔት ለእርሱ አሳይቶዋቸዋል፡፡ በንጹሕ ሕልና "ስህተት አለማድረጋቸው በሚያውቅ ሕልና" ይህንን ማድረግ አለባቸው ...በመጀመሪያ የተፈቀደላቸው "ለአገልግሎቱ ብቁ መሆናቸውን ለማረጋገጥ መገምገም ይኖርባቸዋል" ወይም "በመጀመሪያ ብቁ መሆኑን ማሳየት ነው፡፡" ያለነቀፋ ያልሆነ "ሰዎች ምንም ስህተት የማያገኙባው በመሆናቸው ምክንያት" ወይ "ያለነቀፋ በመሆናቸው ምክንት" ወይም "ምንም ስህተት ባለመስራታቸው ምክንያት"