am_tn/1ti/03/01.md

1.5 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 1-3

አያያዥ ዓረፍ ነገር: ኤጲስ ቆጶስ ቤተ ክርስቲያን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው እና እንዴት ነገሮችን ማከናወን እንዳለባት ጳውሎስ ልዩ የሆነ መመሪያ ይሰጣል፡፡ መልካም ሥራ "የተከበረ ሥራ" የአንድት ምስት ባል የኤጲስ ቆጶስ አንድ ምስት ብቻ ልኖረው ይገባል፡፡ ይህ ከዚህ ምስቶቻቸው የሞቱባቸው ወይም አግብተው የፈቱ ወይም ፈጽመው አግብተው የማያውቁ ሰዎችን ያካተት ወይም አያካትት የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ ልከኛ "በልኩ ነገሮችን የሚያከናውን ሰው" ተቀባይነት ያለው ሰው "ጠበብ ያለውን ነገር የሚያስብ" ወይም "ጥሩ ፍርድ የሚያደርግ ሰው" ወይም "አመክኒዮዊ" ወይም "አመክኒዮ" ሥርዓት ያለው "ጥሩ ባሕርይ ያለው" እንግዳ ተቀባይ "መጻተኞች የሚቀበል" የመጠጥ ሱስ ያሌለበት "ሰካራም ያልሆነ" ወይም "ብዙ ወይን የማይጠጣ ሰው" የማይጨቃጨቅ "መደባደብ እና መከራከር የማይወድ ሰው" ገንዘብ የማይወድ የማይሰርቅ ወይም በቀጥተኛ መንገድ ወይም በማጭበርበር ወይም በትክክለኛ መንገድ ሠርቶ ገንዘብ የሚያገኝ ሰው ነገር ግን ለሰዎች ግድ የማይለው ሰው፡፡