am_tn/1ti/02/11.md

553 B

1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 11-12

አንድት ሴት ይህንን ልትማር ይገባታል "ሴት ልጅ ይህንን ትማር" ወይም "ሴት ልጅ ይህንን መማር ይኖርባታል" በዝምታ "በጸጥታ" ወይም "ጸጥ ባለ ባሕርይ" በነገር ሁሉ እየተገዛች "እግዚአብሔር ያዘዘውን ነገር ሁሉ ለመታዘዝ ዝግጁ እየሆነች" አንድት ሴት ይህንን እንድታደረግ አልፈቅደም "ሴት ልጅ ይህንን እንድታደረግ አልፈቅደም"